Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 4:37 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ ቋሚ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል

  • የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣
  • ቋሚ እቃዎች ፣
  • የኤሌክትሮኒክስ ፣
  • የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና
  • የጽዳት እቃዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡-

  1. የ2014 ዓ.ም. ግብር የከፈሉ እና ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የ2014 ዓ.ም. ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  4. በአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና ማስረጃ ያላቸው
  5. ያሸነፉበት እቃ እስከ ጎሮጉቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BlD BOND) የሚመለስ ገንዘብ በንግድ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ 15,000(አስራ አምስት ሺህ) ብር ከጨረታ ሰነዱ ጋር ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ዋናውና ፎቶ ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በእነዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ

09 77 00 69 55/ 09 93 85 44 91/ 09 20 63 99 87

የምስራቅ ሐረርጌ ዞን በጎሮቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender