Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Aug 2022, 10:29 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

በደብ/ብሕ/መ/ከምባታ ጠምባሮ ዞን የደምቦያ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም. ከተማ አስተዳደር ለሚገኘ ሴ/ መቤቶች የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን ፣ ፈርኒቸሮችን ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

በደብ/ብሕ/መ/ከምባታ ጠምባሮ ዞን የደምቦያ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት በ2015 ዓ.ም ከተማ አስተዳደር ለሚገኘ ሴ/ መቤቶች የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን፤ ፈርኒቸሮችን ኤሌክትሮኒከስ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት (1) አላቂ እና  ሌሎች አላቂ ዕቃዎች
  • ሎት (2) ተሸከርካሪዎች
  • ሎት (3) ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር
  • ሎት (4) ኤሌትሮኒክስ

በመሆኑም፦

  1. ከላይ በተዘረዘሩ ሎቶች በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው።
  2. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው።
  3. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው።
  4. የቫት ተመዝጋቢነት ምዝገባ ምስከር ሰርትፌኬት ያለው።
  5. የመንግስት ግዥ የአቅራቢነት ምዝባ ምስክር ወረቀት ያለው።
  6. የጨረታ ማስከበሪያ በየለቱ ብር 5000 (አምስት ሽህ ብር ቻ በካሽ በጥሬ) ማቅረብ የሚችል።
  7. ያሸናፊውን ዕቃዎች እስከ ዳምቦያ ከተማ ፋ/ጽቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ቅረብ የሚችል ማንኛውም ከላይ ከተራ ቁጥር 1_7 የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጫራች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ቢጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ በ20 ቀናት ውስጥ የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከዳምቦያ ከተማ ፋ/ጽቤት ከቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች ዋጋ በአንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በየግሉ በታሽገ ፖስታ በማድረግ በዳምቦያ ከተማ ፋ/ጽቤት ቢሮ ቁጥር 01 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በ21ኛው ቀን በ8 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ቀን 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል 21ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቹ ወይም የተወካዩ ያለመገኘት የጨረታውን የአከፋፈት ሂደት አያስተጋጉልም።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል የሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ፥ 0920 31 55 03/0916 54 98 84
Save Tender