ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር
|
የንብረቱ ዓይነት
|
የጨረታው መነሻ ዋጋ / ብር
|
ጨረታ የሚከናወንበት
|
|||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ
|
ቀበሌ/ ወረዳ |
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||
|
1 |
ወ/ሪት ብርሃን ታዬ ከበደ |
ወ/ሪት ብርሃን ታዬ ከበደ |
ወሰን
|
አዲስ አበባ
|
ቦሌ
|
09
|
150 ካሬ ሜትር
|
ቦሌ/9/99/1/ 11/2/918234/ 109824/02
|
መኖሪያ |
3,151,704.71 |
ነሀሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 4:00-5:30
|
የጨረታ ደንቦች:
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቅጥር ግቢ ይካሄዳል።
- በጨረታው ላይ ተጫራቾች ፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ለበለጠ ማብራሪያ ደቡብ ግሎባል ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 531 8117 ወይም 011 668 0961/0072 (ወሰን ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
