Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Aug 2022, 1:51 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Air Conditioning And Refrigeration

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2014

ሕብረት ባንክ አ.ማ አይነታቸው እና ብዛታቸው ከዚህ በታች የተመለከቱትን ያገለገሉ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (office equipment’s) እንዲሁም ፈርኒቸሮች ማለትም፡-

ኮምፒውተር እና ተዛማች እቃዎች

 
 

ተ.ቁ

የዕቃዎቹ ዝርዝር

ብዛት

ነጠላ የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጠቅላላ የጨረታ መነሻ ዋጋ

ተጫራቾች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንደ) የገንዘብ መጠን ብር

 

1

Desktop Computer

79

239.20

18,896.80

1,889.68

 

2

Desktop Computer

194

852.15

165,317.10

16,531.71

 

3

Color Laser Jet Printer

1

369.77

369.77

36.98

 

4

Laser Jet Printer

54

221.95

11,985.30

1,198.53

 

5

Document/Photo Scanner

44

319.70

14,066.80

1,406.68

 

6

5 KVA Ups

16

8,125.90

130,014.40

13,001.44

 

7

8 KVA Ups

4

1,118.95

4,475.80

447.58

 

8

Passbook Printer

204

517.50

105,570.00

10,557.00

 

9

Cisco Switch

14

424.35

5,940.90

594.09

 

10

27U Rack Mount

3

2,035.50

6,106.50

610.65

 

11

27U Rack Mount

7

402.50

2,817.50

281.75
 

 

የቢሮ መገልገያ ማሽኖች(EQUIPMENT’S)

ተ.ቁ

የዕቃዎቹ ዝርዝር

ብዛት

ነጠላ የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጠቅላላ የጨረታ መነሻ ዋጋ

ተጫራቾች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንደ) የገንዘብ መጠን በር

1

Generator

7

6,108.80

42,761.60

4,276.16

2

Photo Copy Machine

9

465.75

4,191.75

419.18

3

Fax Machine

26

282.90

7,355.40

735.54

4

Smart 1000 & 1200 VA

13

502.55

6,533.15

653.32

5

Smart 650 & 750 VA

31

58.65

1,818.15

181.82

6

Heavy Duty Note Counting Machine

59

1,877.95

110,799.05

11,079.91

7

Multi-Currency Detector

5

810.75

4,053.75

405.38

8

Bundle Heavy Duty Note Counting Machine

5

8,214.45

41,072.25

4,107.23

9

Normal Note Counting Machine

341

410.55

139,997.55

13,999.76

10

Check Scanner

38

1,120.10

42,563.80

4,256.38

11

Dollar Detector Machine

67

282.90

18,954.30

1,895.43

12

Euro Scanner

47

120.75

5,675.25

567.53

13

Counter Fit Detector

17

8.05

136.85

13.69

14

Zip Drive External

3

17.25

51.75

5.18

15

Celling Fan

3

4.60

13.80

1.38

16

Coffee Machine

1

205.85

205.85

20.59

17

Table Fan

21

11.50

241.50

24.15

18

Window Fan

1

8.05

8.05

0.81

19

Metal Body Detector

28

149.50

4,186.00

418.60

20

Electrical Calculator

61

24.15

1,473.15

147.32

21

Electrical Type Writer

15

2,221.80

33,327.00

3,332.70

22

Manual Type Writer

15

2,410.40

36,156.00

3,615.60

23

Out Door Air Conditioner

7

2,360.95

16,526.65

1,652.67

24

Hot & Cold Water Dispenser

27

170.20

4,595.40

459.54

25

Roto (Water Tanker)

1

54.05

54.05

5.41

26

Fire Extinguisher

2

618.70

1,237.40

123.74

27

Vacuum Cleaner

1

5.75

5.75

0.58

28

Exchange Rate Display

2

240.35

480.70

48.07

29

Light Detector

1

5.75

5.75

0.58

30

Oil Heater

1

16.10

16.10

1.61

ፈርኒቸሮች(FURNITURE’S)

ተ.ቁ

የዕቃዎቹ ዝርዝር

ብዛት

ነጠላ የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጠቅላላ የጨረታ መነሻ ዋጋ

ተጫራቾች ማስያዝ ያለባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንደ) የገንዘብ መጠን ብር

1

L-Shape Managerial Table

9

836.05

7,524.45

752.45

2

Double Pedestal Table

11

251.85

2,770.35

277.04

3

Side Table With Slide Door

93

326.60

30,373.80

3,037.38

4

Coffee Table

4

641.70

2,566.80

256.68

5

Customer Writing Standing

57

494.50

28,186.50

2,818.65

6

Computer Stand

27

290.95

7,855.65

785.57

7

Type Writer Stand

12

217.35

2,608.20

260.82

8

Side Table With Slide Door

7

633.65

4,435.55

443.56

9

Filling Cabinet

22

911.95

20,062.90

2,006.29

10

Mini Metal Shelf

4

6.90

27.60

2.76

11

Metal Cab Board

1

13.80

13.80

1.38

12

Pecimen Signature Card Box

3

733.70

2,201.10

220.11

13

Dixon Angle Shelf

3

3,070.50

9,211.50

921.15

14

Customer Property Box

2

1,012.00

2,024.00

202.40

15

Leather Managerial Guest Chair

37

1,225.90

45,358.30

4,535.83

16

Secretarial Swivel Chair

28

282.90

7,921.20

792.12

17

High Back Swivel Chair

14

550.85

7,711.90

771.19

18

Medium Back Swivel Chair

99

339.25

33,585.75

3,358.58

19

Low Back Swivel Chair

49

491.05

24,061.45

2,406.15

20

Teller Stool

63

572.70

36,080.10

3,608.01

21

Notice Board Stand

1

3.45

3.45

0.35

22

Three Setter Guest Chair

45

520.95

23,442.75

2,344.28

23

Seat Sofa Guest Chair

7

11.50

80.50

8.05

24

Ordinary Guest Chair

190

93.15

17,698.50

1,769.85

25

Coat Hanger

11

201.25

2,213.75

221.38

26

Big Safe

3

41,865.75

125,597.25

12,559.73

27

Medium Safe

4

22,817.15

91,268.60

9,126.86

28

Fire Resistance

1

115.00

115.00

11.50

29

Book Shelf

1

2,420.75

2,420.75

242.08


በዚሁ መሰረት

  1.  ከላይ የተዘረዘሩትን ልዩልዩ ዕቃች ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር ሰኞ እና ረቡዕ በሥራ አሰት ጥዋት ከ3፡30 እስከ 5፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ ዕቃዎቹ በሚገኙበት ቃሊቲ ውሃ ልማት አካባቢ ማሜ ስቲል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚባለው ግቢ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን እንዲሁም ጋንዲ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው ሕብረት ባንክ ጋንዲ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የተመለከተውን የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና (Bid Bond) በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የዕቃዎቹን መግዣ በነጠላ ወይም በጥቅል ዋጋ በማቅረብ የሚቻል ሲሆን የሚቀርበው ዋጋ ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመኖኑ በግልፅ ማስፈር አለባቸው።
  4. የጨረታው አሻናፊ የሚሆነው ያሸነፈበትን ገንዘብ በ5 (አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል እና ዕቃዎቹን መረከብ ይኖርበታል፤ ይህ ባይፈፀም ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፤ ሆኖም ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ ቡኋላ ይመለስላቸዋል።
  5. ተጫራቾች ዕቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሰንጋ ተራ ኮሜርስ ፊትለፊት በሚገኘው ሕንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ነሀሴ 09 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸውል።
  6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ነሀሴ 09 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 09፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ደግሞ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ 09፡30 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
  7. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 1024/ 011 416 9757 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
  8. ባንኩ ዕቃዎቹን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
Save Tender