የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በመያዣ የያዘውን ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ተበዳሪው ከባንኩ የወሰደውን ብድር ወቅቱን ጠብቀው ተመላሽ ባለማድረጉ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሠረት በመያዣ የያዘውን ንብረት በሐራጅ ስለሚሸጥ መሳተፍ የሚፈል ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት በማሟላት መጫረት ይችላል።
|
የተበዳሪው/የመያዣ |
የንብረቱ አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የሐራጁ መነሻ |
የሐራጁ |
ሐራጁ የሚካሄድበት |
|
|
ቀን |
|
|||||
|
ቡታ አግሮ ኢንዱስትሪ |
በደ/ብ/ብ/ህ/h/መ ጉራጌ ዞን እነሞርና |
በተበዳሪው ስም በ50 ሄhታር ላይ የተቋቋመ አትክልትና ፍራፍሬ ድርጅት ከትራhተር (1 ) ማረሻ (1)፣ ሪጀር (1)፣ ተሳቢ |
ብር |
ሁለተኛ |
መስከረም |
ከቀኑ |
ማሳሰቢያ፡
- ንብረቶቹን ለግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የንብረቱን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25%) በባንከ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ በማስያዝ ከላይ በሰንጠረዡ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ለሺያጭ በቀረበው ድርጅት ቅጥር ግቢ ውስጥ በመኘት መሳተፍ ይችላል።
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪው ገንዘብ እና 5% (አስራ አምስት በቶ) የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መhፈል ይኖርበታል፡ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ባይከፍል ለሐራጁ ማስከበሪያነት ያስያዘው ገንዘብ
አይመለስለትም፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዙት ሰነድ ወዲያውኑ ይመለሳል። - ንብረቱን በከፊል ብድር ለግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን የብድር መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች አtቀድመው ለኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ዲስትሪhት ፕሮግራም በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም። ሐራጁንም በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የሐራጁ ዝርዝር መረጃ በአዲስ ዘመን ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 30 ቀን በኋላ ሀራጁ ይከናወናል፡፡ ለበለጠ ማብሪሪያ- በስልክ ቁፕር 011 557 7233/011 552 8073 በመደወል ወይም በአካል ኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዲስ አበባ ዲስትሪክት/ ካዛንችስ መነሃሪያ ሕካባቢ ሾንጌ ህንጻ 1ኛ ፎቅ/ በገኘት መረዳት ደቻሳል።
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ዲስትሪክት
