በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት የጽ/መሣሪያዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተር ሳይከል ጎማዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ ፋይናንስ ጽ ቤት በ2015 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በከተማ አስር ስር ለሚኙ ለሁሎም ሴክተር ሥሪያ ቤቶች ለመደበኛ ሥራዎች የሚሆን፤
- በሎት 1. ጽ/መሣሪያዎች
- በሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
- በሎት 3. የመኪና ጎማዎች
- በሎት 4. ሞተር ሳይክሎችና
- በሎት 5. የሞተር ሳይከል ጎማዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች አሟልተው መቅረብ ያለባቸው መስፈርቶችና ግዴታዎች
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ቲን ወረቀት ያለው፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀትVAT| ወረቀት ያለው።
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቾች ዝርዝር ጨረታ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በየሎት የተዘጋጀውን የጨረታ ዶከመንት የማይለስ ብር 100 /አንድ መቶ /ብር በመክፈል ከወላይታ ዞን በሌ አዋሳ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባን የተመሰከረለት Cash Payment Order (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ ብር 5,000//አምስት ሽህ/ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽገው በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወhሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- በጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ከጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ድልዝ ስርዝ ስርዝ ያለው መሆን የለበትም
- በጨረታ አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ያሸነፉበትን አቅርቦት እስከ ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታ ወቅት ለሎት ግዥ በዝርዝር ጨረታ ሠነድ የተጠቀሱ ለተወሰኑ እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይጠብቅባቸዋል።
ማሳሰቢያ፡
- የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያሰተጓጉልም፧
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካıኘ ጨረታውን ሙሉ በሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916 39 76 56/0916 59 96 57/0912 92 37 81 ይደውሉ፡፡
በደበብ ብሔርች ብሔረሰቦች ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ ፋይናንስ ጽ ቤት
