Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Aug 2022, 11:19 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Raw Materials

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ የፍራፍሬ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


ፖሊባግ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006/14

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ 2015 ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና ለተፈጥሮ ዘርፍ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ የፍራፍሬ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተቁ

የዕቃው/ አገልግሎቱ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

መክፈቻ ቀን

1

የሎሚ ዘር

በኪ/ግ

100

30,000.00

 

 

 

 

9፡00

 

 

 

 

9፡05

 

 

 

 

 

 

 

 

 

2

የብርቱካን ዘር

በኪ/ግ

100

3

የአቮካዶ ዘር

በኪ/ግ

100,000

4

የዘይቱን ዘር

በኪ/ግ

50

 

 

 

 

5

የጊሽጣ ዘር

በኪ/ግ

100

 

 

 

 

 

ድምር

 

 

 

 

 

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ6o ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  •  በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንh ዋስትና ያስያዘበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ እስከ 10/12/2014 ዓ.ም. ሎት አንድ 9፡oo ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ) በመክፈል በሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ጎዳና ከሚገኘው የመ/ቤቱ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 002 መውሰድ ይችላሉ።
  •  ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10/12/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው ግዥና/ንብ/አስ ቢሮ ቁጥር 002 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን በ10/12/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡05 ሰዓት ተጫራቾች/ተወካዮቻቸው/በተገኙበት በቢሮው የግዥና /ንብ/አስ/ቢሮ ቁጥር 002 ይከፈታል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046 220 6596 | 046 212 5774 ይጠቀሙ

የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ

Save Tender