የጆርጎ ብርብር ሁለገብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ኃላ.የተወ. ሁለት Dump Truck የጭነት መኪኖችን ከህጋዊ አምጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጆርጎ ብርብር ሁለገብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ኃላ.የተወ.ሁለት Dump Truck የጭነት መኪኖችን ከህጋዊ አምጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት የመኪናው ሞዴል
- Capacity:- 16m3
- Engine Type:- Four strokes, Six cylinder
- Horse power (340-380) HP
- Fuel Type - Diesel
- Model:- New /unused
- Steering Type :- Left hand & Hydralic power assisted steering system
- Ground Clearance ≥270mm የሆነ
ተጫራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መሥፈርቶች
- ተጫራቾች በዚህ የንግድ ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ ፣ የቫት ተመዝጋቢ ሠርቲፊኬት እና ቲን ቁጥር ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል።
- የገቢ ግብር ክሊራንስ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታው ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት
- 3.1. ጨረታው በአስረኛው ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- 3.2. የጨረታው የቴክኒክ ኦርጂናል እና ኮፒውን በአንድ ላይ የፋይናንስ ሰነድ ቫትን ጨምሮ ዋጋ በመግለጽ ኦርጂናል እና ኮፒውን በአንድ ላይ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ባለቤት ስምና ማህተም ተደግፎ መቅረብ አለበት።
- 3.3. የተሳሳተ መረጃ የሌላ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መስጠት ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
- 3.4. ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ተጫራቹ ጥሩ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ሪከርድ ከሌለው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
- ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ የ2% CPO ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ወዲያኑ ውል በመፈጸም በሁለት ቀናት ውስጥ መኪናውን ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቹ የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ) ብር በመክፈል ጨረታ ሰነዱን በቂርቆስ ክ/ከተማ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ቦሌ መድኃኔዓለም መንገድ 300 ሜትር አዲስ አበባ መስተዳድር ጤና ቢሮ ወይም የኦሮሚያ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ፌዴሬሽን ዋና ጽ/ቤት ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10(አስር) ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይችላሉ።
ማሳሰቢያ:- የማስረከቢያ ቦታ ጨረታው በሚካሄድበት አድራሻ ሲሆን አቅርቦት እና ክፍያ በተመለከተ በአንድ ጊዜ ሲሆን ክፍያውም ከአቅርቦት እና ጥራቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይሆናል።
አድራሻ፡- ኦሮሚያ ግብርና ህብረት ፌዴሬሽን
ስልክ ቁጥር፡- 011 557 6182/84
ፋክስ ቁጥር፡ 011 557 6180
የጆርጎ ብርብር ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒዬን ኃላ/የተ.
