Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Aug 2022, 10:31 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞኑ መምሪያዎች የመኪና ጎማና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞኑ መምሪያዎች

  • ሎት 1 የመኪና ጎማና
  • ሎት 2 የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ግዥ በጋዜጣ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች

  1. የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
  2. ተጫራቾች (አቅራቢዎች ) በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከ 200,000 ሽህ ብር በላይ ለሆነ ግዥ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ የዕቃው አይነት ወይም የሚገዙት የመኪና ጎማና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ አይነት ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ። የዞኑ አድራሻ ገ/ውሃ ከተማ ከአቢሲኒያ ባንክ 3 ፎቅ ይገኛል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደ የታወቁ ባንኮች ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁነታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ ዋጋ 1 በመቶ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ግዡን ዋጋ ገቢ በማድረግ ከፖስታው ውስጥ ማስገባት ወይም በተጫራቾች የሚሞላውን የጨረታ ማስከበሪያ ቅፅ ሞልቶ ማቅረብ አለባቸው።
  5. የጨረታ ሰነዱን 200 ብር በመክፈል ምዕ/ጎ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ቢሮ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ።
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በምዕ/ጎ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ ግ/ን/አስ/ቡድን መሪ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘውትር በስራ ስዓት ከ ከ25/11/2014 እስከ 09/12/2014 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. ጨረታው በ10/12/2014 ከጠዋቱ 5፡00 ታሽጎ 5፡30 በገ/ውሃ ከተማ በምዕ/ጎ/ዞን/ግ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግልፅ ይከፈታል።
  8. አሸናፊው የሚለየው በሎት በጥቅል ድምር ስለሆነ የእያንዳንዱ ዝርዝር ዋጋ መሞላት አለበት ካልተሟላ ግን ከጨረታ ውጭ መሆኑን እንገልጻለን።
  9. ጨረታ ሰነድ ላይ ከተቀመጠው የዋጋ መሙያ ፎርም በስተቀር በማሳሰቢያ የሚሞላ ዋጋ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ የሚከፈትበት ስዓት እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0583310880 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
  12. አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ የሞላውን ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ጋራንት ወይም ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ኢንሹራንሽ በማስያዝ በምዕ/ጎ/ዞን/ዐቃቢ ህግ መምሪያ በመቅረብ ውል መውሰድ የሚችል መሆን አለበት
  13. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ

Save Tender