የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ኦቨር ሄድ ክሬን ማሽን በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለማስተላለፍ ከውጭ ያስመጣውን ከዚህ በታች የተገለጸውን ኦቨር ሄድ ክሬን ማሽን በአዋጅ ቁጥር 103/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የሚሸጠው ንብረት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከፈትበት |
||||
|
የንብረት ዓይነት |
የሚገኝበት አድራሻ |
ብዛት
|
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
||
|
1 |
ኦቨር ሄድ ክሬን (10 ton over head single beam crane without steel structure standings- 1 beams) |
ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14
|
1 |
980,499.64 |
ነሐሴ 6 ቀን 2014 ዓ.ም.
|
3፡00 |
ባህርዳር ዲስትሪክት |
የጨረታ መመሪያ፡-
- ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ሁኔታ /በካሽ ወይም በብድር/ የሚገዙበትን ዋጋ የሚገልጽ የጨረታ መነሻ ዋጋውን 20% በባንክ በተመሰከረለት ሲ.ፒ.ኦ እንዲሁም ስምና አድራሻቸውን ጨምሮ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ አድርገው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ነሐሴ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ባህርዳር ዲስትሪክት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 4 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዲስትሪክቱ ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። በተጠቀሰው ቀን ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ላላሸነፉ ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ይመለሳል።
- የንብረቶችን ዋጋ ሙሉ በሙሉ ከፍሎ ለሚገዛ ተጫራች ባሸነፈው ዋጋ ላይ 15% VAT /ተጨማሪ ዕሴት ታክስ/ጨምሮ ይከፍላል።
- የሚሸጠው ማሽን ከቀረጥ ነጻ የገባ ነው ።
- የማሽነሪውን ሁኔታ እና ዝርዝር መረጃ በአካል ተገኝቶ ለማየት ቀድሞ ዲስትሪhቱን ፕሮግራም በማስያዝ ማየት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ/መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስልክ ቁጥር፡- 058-226-27-40
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት
