የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት 170-200 ሲሲ አቅም ያለው ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል ባጃጅ ፣ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እንዲሁም የተሽከርካሪዎች ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/PLW & F/NCB001/2015
የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት 170-200 ሲሲ አቅም ያለው ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል ባጃጅ ፣ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እንዲሁም የተሽከርካሪዎች ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
170-200 ሲሲ አቅም ያለው ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክል |
|
10,000.00 |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9፡30 ከሰዓት |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9:40
|
|
2 |
ባጃጅ |
|
15,000.00 |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9፡30 ከሰዓት |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9:40
|
|
3 |
የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸር |
|
30,000.00 |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9፡30 ከሰዓት |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9:40
|
|
4 |
የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
|
50,000.00 |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9፡30 ከሰዓት |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9:40
|
|
5 |
የተሽከርካሪዎች ጎማ |
|
20,000.00 |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9፡30 ከሰዓት |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9:40
|
|
6 |
የሰራተኞች ደንብ ልብስ |
|
5,000.00 |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9፡30 ከሰዓት |
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም. 9:40
|
- ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት አረንጓዴ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮኩዩርመንት ሎጀስቲክስ ዌርሃውስ እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 111-1 በመምጣት የማይመለስ ሶስት መቶ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ይከፈታል።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር-047 551 1339 መደወል ይችላሉ።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ጋምቤላ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት
