በኦሮሚያ ልዩ ዞን የበረክ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት/ፅ /ቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታቂያ
በኦሮሚያ ልዩ ዞን የበረክወረዳ ገንዘብና ኢ/ት/ፅ /ቤት በስሩ ላሉት ሴክ ተር መሥሪያ ቤቶች ለ 2015 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችን
- የፅዳት እቃዎች
- የተማሪዎች ካርድ
- የቴክኒከና ሙያ ስልጠና መሣሪያዎች
- የደንብ ልብስ
- የመኪናና የሞተር ጎማዎች
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ቋሚ የቢሮ እቃዎች
ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የማሟላት ግዴታ አለባቸው
- ተጫራቹ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡
- ተጫራቹ የታክስ ከፋይ((vat)ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15/ አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ከበረክ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 /ሰባት/ በመገኘት የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ ሙሉ መብት አለው
አድራሻ :
- በኦሮሚያ ልዩ ዞን በረክ ወረዳ ገንዘብና ኢ/ት/ፅ/ቤት/ ሰንዳፋ/
- ኢትዮጵያ መብራት ኃይል ሰንዳፋ ቅርንጫፍ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 011-686-02-12 : 011-686-06-06፣ 011-638-72-72 ሠንዳፋ
በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን መስተዳድር የበረክ ወረዳ
ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት
