Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Aug 2022, 11:44 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Materials

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሎ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የ2015 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያዎች ፈርኒቸር ፣ የፅህፈት ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የቴክኒክ ሙያ ዕቃዎችን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ቀርባችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሎ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ያለውን በጀት መሰረት በማድረግ በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች፡፡ የ2015 በጀት ዓመት

  • የፅህፈት መሳሪያዎች፣
  • ፈርኒቸር፣
  • የፅህፈት ዕቃዎች፣
  • የደንብ ልብስ፣
  • የመኪና ጎማዎች፣
  • የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች፣
  • የቴክኒክ ሙያ ዕቃዎችን
  • የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች ቀርባችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
  1. የ2015 ዓ/ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
  2. ለ100000 (መቶ ሺብር) በላይ ላሉ ግዢዎች የቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  3. . የጨረታ ሰነድ በሰም በታሽ ፖስታ ማቅረብ የሚችል
  4. የጨረታ ሰነድ ለመግዛት የማይመለስ 200 (መቶ ብር) ማስያዝ የሚችል
  5. ለዚህ ጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ማስያዝ የሚችል
  6. በማህበራት የተደራጁ ከሆነ ካደራጃቸው አካል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
  7. መ/ቤቱ የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  8. መ/ቤቱ በተጠየቀው እቃ ላይ 20% የመጨመርም የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው
  9. የጨረታ ማስገቢያ ሳጥኑ በጎሎ ኦዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በስተግራ ፊት ለፊት በግልፅ ተቀምጦ ይገኛል፡፡
  10. የዚህ በጆት ምንጭ ከአጠቃላይ ገቢና የተለያዩ ፈንዶችን ጨምሮ 6 ሚሊዮን ይጨምራ
  11. የጨረታው ሰነድ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 16 ኛው የስራ ቀን ላይ ተጫራቹ ወይም ላይ ህጋዊ ወኪሉ እንዲሁም ኦዲተሮች በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ተዘግቶ በዚያው ዕለት በ 4፡30 ሠዓት ላይ ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0919 146 1921፣ 0963 911 703 ወይም 0920 329 408

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የጎሎ ኦዳ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

Save Tender