በሲዳማ ክልል በዳሌ ወረዳ ህብረት ስራ ል/ጽ/ቤት ስር የዊጮና አካሁ/ገ/ህ/ስ/ማህበር በሞቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ባለ አራት በር አንድ የመማሪያ ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የህንፃ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ክልል በዳሌ ወረዳ ህብረት ስራ ል/ጽ/ቤት ስር የዊጮና አካሁ/ገ/ህ/ስ/ማህበር በሞቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ባለ አራት በር አንድ የመማሪያ ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ፡-
- የሳይት ጉብኝት መረጃ ማቅረብ የሚችል
- በስራው ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው እና የዘመኑን ግብር የከፈለ
- የተጨማሪ የእሴት ታከስ ተከፋይ የሆነ
- ደረጃ አምስትና ከዚያ በላይ ያለው
- መልካም የስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 250 (ሁለት መቶ ሀምሳ ብር) በመክፈል ከሾዬና አካባቢው መሰ/ኀ/ስ/ማህበር ጽ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ማግስት ጀምሮ መግዛት ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000(ሀያ ሺህ) በባንኩ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ ሲያቀርቡ የተጨማሪ እሴት ታhስ የተጠቃለለና ከላይ የተገለፁትን ማስረጃዎች አማልቶ በታሸገ ኢንቨሎፕ የቴክኒካልና የፋይናንሻል የማወዳደሪያ ዋጋቸውን በተለያየ ፖስታዎች በአንድ ኦሪጂናልና በአንድ ኮፒ በማዘጋጀት በሾዬና አካባቢው መሰ/ኀ/ስ/ማህበር ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጨረታው መከፈቻ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ማስገባት ይኖርባቸዋል
- የሂሳብ ስህተት ከሁለት ፐርሰንት /2%/በላይና በታች መሆን የለበትም
- ርቤት ከአስር ፐርሰንት /10%/ መሆን የለበትም
- መመዝገቢያው ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚዘጋው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰባተኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 5፡30 ተጫራቾቹና ተወካዮቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ 0913 88 42 86/0900 11 58 32
በሲዳማ ብ/ክ/መየዳሌ ወረዳ ኅ/ሥ/ል/ጽ/ቤት
