ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን አዳማ ምዕራብ ማይክሮዌቭ ጣቢያ ዲፖ ውስጥ ለረጅም ዓመታት የቆየ ነዳጅ በአሁኑ ወቅት ለነዳጅነት አገልግሎት የማይውል እና ነገር ግን በተለያዩ ጋራጆች ለእቃ እጥበት እና ለሌላም ተያያዥ አገልግሎት የሚያገለግል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ኢትዮ ቴሌኮም
የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን አዳማ ምዕራብ ማይክሮወቭ ጣቢያ ዲፖ ውስጥ ለረጅም ዓመታት የቆየ ነዳጅ በአሁኑ ወቅት ለነዳጅነት አገልግሎት የማይውል እና ነገር ግን በተለያዩ ጋራጆች ለእቃ እጥበት እና ለሌላም ተያያዥ አገልግሎት የሚያገለግል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጨረታ መለያ ቁጥ RFQ:-SER/ RSS/118/2022
በዚሁ መሰረት በጋራጅ እና ተዛማጅ ሥራ ዘርፍ ላይ የተሠማሩ ድርጅቶች ህጋዊ የታደሠ ፍቃድ ያላችሁ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ አዳማ ከተማ አዋሽ ባንክ ህንጻ ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመሥሪያቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን.
መስፈርት
- ጨረታው ከሐምሌ 24 ቀ 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሠ የንግድ ፈቃድ፣ የታደሰ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ብር 10,000.00/አስር ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ሲ.ፒ.ኦ በኢትዮ ቴሌኮምደቡብ ምስራቅ ሪጅን ስም አሠርተው ከጨረታሠነዱ ጋር ማስገባትይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትhhል ጽፈው መፈረም አለባቸው።
- ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸı ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘገጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-111-0994 |022-112-1660 | 022-111-3550 ደውለዉ መጠይቅ ይቻላሉ።
ኢትዮ ቴሌኮም
ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
