ዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሂንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ የዕቃ የአገልግሎት ግዥዎችን ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ስ/01/2015
የዳግማዊ ምኒሊክ ኮ/ስፔ/ ሆስፒታል ለ2015 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የተለያዩ የዕቃ የአገልግሎት ግዥዎችን ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የጨረታ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ምመራ |
|
ሎት 1 |
ፈርኒቸር ቋሚ እቃዎች |
100,000 |
አዲስ |
|
ሎት2 |
ደንብ ልብስ |
50,000 |
አዲስ |
|
ሎት3 |
ሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች |
200,000 |
አዲስ |
|
ሎት4 |
ICT ቋሚ እቃዎች |
50,000 |
አዲስ |
|
ሎት5 |
የውስጥ ፓርትሽን እና ነርሲንግ ስቴሽን |
20,000 |
አዲስ |
በዚህም መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የቫት ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የገቢዎች ክሊራንስ ግዜው ያላለፈበት ደብዳቤ ያላቸው
- በመንግስት ግዥ አቅራቢነት ለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸ
- .በመንግስት ግዥ ያልታገዱ
- የጨረታው ማስረከቢያ በCPO፣ በቢድቦንድ(የዘጠና ቀን)፣ በቼ(በባንክ በቂ ገንዘብ ስለመኖሩ የተረጋገጠ) ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- .የጨረታ ማስከበሪያ CPO ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በሆስፒታሉ የክፍያና ሂሳብ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 069 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም የቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመለየት በአራት (4) በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ፊርማና ማህተም ተደርጎ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ሆ/ሉ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ሆ/ሉ ካዘጋጀው የዋጋ መሙያ ውጪ ሌላ ቅፅ መጠቀም ከጨረታ ውድድር ውጪ ያስደርጋል።
- .የጨረታ ሣጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ እለቱ በዓል ቅዳሜና እሁድ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።
- የጨረታ ማስከበሪያ በሎቱ በቀረበው መሰረት ነው።
- . የሚገዙ ዕቃዎች በተሰጠው እስፔስፊኬሽን መሰረት ተሟልተው ካልቀረበና ማንኛውም ዓይነት ስህተት ቢፈጸም ኃላፊነቱ የአቅራቢው ድርጅት ነው።
- ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸው የሳምፕል ማቅረቢያ ቀን የጨረታ ቀኑ ማጠናቀቂያ በ10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ብቻ አቅራቢዎች በስፔስፍኬሽኑ መሰረት ሣምፕል ማስገባት አለባቸው።
- ያልተመረጡ ሳምፕሉችን በ3(ሶስት)ቀን ውስጥ የመውሰድ ግዴታ ያለባችሁ ሲሆን የተመረጡ ሳምፕሎች ለማመሳከሪያነት ሆ/ሎ ንብረት ክፍል ይቀመጣል።
- ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡: አድራሻ፡- እአአ የካ ከ ከተማ ወረዳ 4 ዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሂንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተጨማሪ መረጃ፡-በስልክ ቁጥር - 011-123-4272/011-126-0280 ይደውሉ።
ዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሬሂንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
