Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 6:50 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

ዳሽን ባንክ አ.ማ. Cold room evaporating (with three fans) and condensing units with all accessories such as copper pipes and insulation,


የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/22

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሠንጠረዡ ላይ የተጠቀሱትን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ የተበዳሪ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

የተበዳሪው

ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት (እቃዎች)

ጨረታው የሚካሄድበት

ጨረታው የሚካሄድበት

ንብረት ዓይነት

ብዛት

 

የተመረተበት ዘመን

የጨረታው ጠቅላላ መነሻ ዋጋ (ብር)

ቀን

ሰዓት

አቶ አብዱላቲፍ አብዱልሀሚድ

ኤርፖርት

 

Cold room evaporating (with three fans) and condensing units with all accessories such as copper pipes and insulation, Model CTE353E6ED/M9-2SA-55XEML-B

2

2014

416,000

 

ነሐሴ 17 ቀን 2014 ዓ.ም.

   

4:00-6:00

 

ሞጆ ከተማ ቀበሌ 02 ንብረቶቹ ባሉበት ግቢ ውስጥ

 

Stainless hooks for slaughtering and meat handing

1

2014

120,000

Electrical Motors (1.8KW)

2

2014

36,000

ኮንቴነሮች (ሁለቱ ከላይ ክፍት አንዱ ድፍን)

3

2014

180,000

 ማሳሰቢያ፦

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. የሐራጁ አሸናፊ(ገዢ) ለሚገዛው ንብረት ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ይከፍላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሊቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  5. ንብረቶቹን ለመጎብኘት ከጨረታው ሶስት ቀን በፊት ማለትም ነሐሴ 14 ቀን 2014 ዓ.ም. በቅድሚያ ከታች በተገለፀው ስልክ ፕሮግራም በማስያዝ መጎብኘት ይቻላል።
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ። ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ያጠናቀቃል።
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  9. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 518 0348 ወይም 011 827 9807 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ዳሸን ባንክ አ.ማ.

Save Tender