Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Sep 2022, 6:10 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ ጽ/ቤት የፅህፈት ዕቃዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የፈርኒቸር ግዥ ፣ ህትመት ፣ የኪራይ አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2015 ዓ.ም

የካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተረዘሩትን ዕቃዎች

  • ሎት 1 የፅህፈት ዕቃዎች
  • ሎት 2 የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ
  • ሎት 4 የኤሌክትሪክ እቃዎች
  • ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
  • ሎት 6 የፈርኒቸር ግዥ
  • ሎት 7 ህትመት፣
  • ሎት 8 የኪራይ አገልግሎት እና
  • ሎት 9 የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡ በዚሁመሰረት፡

በጨረታው መሳተፍ ምትፈልጉ ተጫራቾች 

  1. በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
  2. ከአገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን የዘኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ለሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣
  3. የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣
  4. የንግድ ስም ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣
  5. አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተዘገቡ ለሆናቸው ማስረጃ የምስhር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  6. በተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ እና የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታከስ VAT| ያካተተ እና የቀረበው ነጠላ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታከስ NAT/ ጨምሮ ሆኑን መግለጫ መስጠት አለባቸው።
  7. የግብር ከፋይ ለያ ቁTር /TIN NO| ማቅረብ የሚችሉ
  8. የጨረታ ሰነዱን ሲገ የማይለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከየካ/h/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 16 መግዛት ይችላሉ።
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000.00/አስር ሺ ብር ብቻ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።
  10. ተጫራቾች በየአንዳንዱ ዕቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር በመግለፅ በታሸ ኤንቨሎፕ ያቅራቢ ማህተም እና በዋጋ ማቅረቢያው ዝርዝር ላይ ዝርዝሩን የሞላው ላፊ በየአንዳንዱ ዋጋ በተሞላበት የጨረታ ሰነድ ላይ በየገጹ በመፈረም ለዚህ ተብሎ የተዘጋጀውን የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናልና ኮፒ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ዋጋ ማቅረቢያ ሲያቀርቡ ኦርጅናል ደረጃውን የጠበቀና ናሙናውን በየካ/h/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት ማስረከብ አለባቸው።
  12. ተጫራቾች ያሸነፉአቸውን ዕቃዎች ተወዳድረው ካሸነፉ በኋላ ከናሙና ምንም ለውጥ ሳያደርጉ በራሳቸው ወጪ ጭነው የማቅረብና ደረጃውን ያልጠበቀ ዕቃ ከሆነ መልሰው ትክhለኛውን በቀረበው ናሙና መሰረት የማምጣት ግዴታ አለባቸው።
  13. ጨረታው የሚዘጋበት በ10ኛው ቀን በ8፡00 ላይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን ፋ/ጽ/ቤት በ8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
  14.  የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጽሁፍ የሚıለጽላቸው ሲሆን ለጨረታው አፈፃፀም ውል ማስከበሪያ ለአሸነፉበት ዕቃ ዋጋ 10% በማስያዝና ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው።
  15. ክፍያው የሚፈፀመው ለሚያቀርቡት ዕቃ ሙሉ በሙሉ ለፋ/ጽ/ቤት ንብረት ከፍል ሲያስረክቡና የቀረበው ዕቃ በናሙና መሰረት በጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
  16. በጨረታ ሰነዱ ላይ የዋጋ ስርዝ ድልዝ እና ጽ ቤቱ የሠጠውን እስፔስፊኬሽን መሰረዝ የለበትም።
  17. የጨረታ ማስረከቢያና የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ የምታጽፉ ጥቃቅንና አነስተኛ አቅራቢዎች የተሰማራችሁበትን የንግድ ስራ መስክ/ ዘርፍ/ የሚገልጽ ደብዳቤ መቅረብ አለበት።
  18. ዋስትና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች አሸናፊው ለ አመት የሚቆይ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  19. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ቢበዛ ለ60 ቀናት ብቻ ነው።
  20. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ ስትመልሱ ሙሉ አድራሻችሁን በተሰጠው የመጫረቻ ሰነድ ላይ ትከል መሙላት ይኖርባችኋል።
  21. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠመረጃ፦ በስክ ቁጥር 011 667 7381 ደውስው መጠየቅ  የካ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 መውጫ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender