Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Aug 2022, 6:06 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል ኃ/ተ/የግ/ድርጅት ንብረትነታቸው የሆቴልና ልማት የሆኑ የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን የኤሌክትሪክና የመለዋወጫ ዕቃዎችን እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የ አዲስ አበባ ሒልተን ኢንተናሽናል ኃ/ተ/የግ/ድርጅት ንብረትነታቸው የሆቴልና ልማት የሆኑ

  1. የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎችን
  2. የኤሌክትሪክና የመለዋወጫ ዕቃዎችን እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
  • ለጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር ዕቃዎች የያዘውን ፎርም ከአዲስ አበባ ሒልተን ኢንተርናሽናል ሂሣብ ከፍል የማይመለስ ብር 30.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ሐሙስ ሐምሌ 21 ዓርብና ሰኞ ሐምሌ 22-25 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6፡00 ሰዓት አና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 8፡30 ሰዓት ለጨረታ የቀረቡትን ዝርዝር ዕቃዎች ማየትና ሰነድን መውሰድ ይቻላል።
  • ለጨረታ የሚቀርብ ንኛም ተወዳዳሪ ህጋዊ የታደሰ (ንግድ ፈቃድ፣ TIN እንዲሁም VAT Certificate ያለው መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከቀረበው ዝርዝር ዕቃዎች ውስጥ በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ። ይሁንና ከአያንዳንዱ የዕቃ አይነት በከፊል ነጥሎ መግዛት አይቻልም።
  • ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን የእያንዳንዱን ዕቃ ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማክሰኞና እሮብ ሐምሌ 26 አና 27 ቀን 2014 ዓ.ም በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት አና ከሰዓት ከ7:30 እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ ሒልተን አዲሰ አበባ ግዢ ከፍል ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾቾ ለሚጫረቱበት ዕቃ 10% /አስር በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ/ ቢድ ቦንድ / በባን ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ./ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ሲ.ፒ.ኦ. ያልቀረበበት አና የታደሰ ንግድ ፈቃድ የሌለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም/ከጨረታ ውጭ ይሆናል/።
  • ጨረታው አርብ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ በአራት ሰዓት ተኩል (4:30) ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ሒልተን የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
    አሽናፊዎችን ካሳወቅን ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ገንዘቡን ከፍሎ ዕቃውን በሙሉ ማንሳት አለባቸው።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 517 0000 የውስጥ መስመር 864/996/887 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

    ሒልተን አዲስ አበባ

Save Tender