Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Aug 2022, 6:03 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የአዳማ ሪፈራል ላብራቶሪ የህብረተሰብ ጤና ምርመራና ምርምር ማዕከል Split Air conditioner (AC) በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ለሁለተኛ ጊዜ  ወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሪፈራል ላብራቶሪ የህብረተሰብ ጤና ምርመራና ምርምር ማዕከል Split Air conditioner (AC) በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች  የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላሁ።

  1. በ2014 ዓ.ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላቸው እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፤
  2. ተጫራቾች የተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT ) መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናሉን ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ያሸነፉት Split Air conditioner AC በተፈለገ ጊዜና ሰዓት የአዳማ ሪፈራል ላብራቶሪ ህብረተሰብ ጤና ምርመራና ምርምር ማዕከል ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፤
  5. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የአዳማ ሪፈራል ላብራቶሪ የህብረተሰብ ጤና ምርራና ምርምር ማዕከል ግዥና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 45 ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) እየከፈሉ የጨረታውን ሰነድ እስከ 06/12/2014 6፡00 ሰዓት ድረስ መውሰድ ይችላሉ።
  6. ጨረታው 06/12/2014 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች/ ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. የዋጋው ዝርዝር በመ/ቤቱ ሰነድ ላይ ብቻ መሞላት አለበት።
  • ለጨረታ ማስከበሪያ : 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር)  በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ / በካሽ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 022-111-0801 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

የአዳማ ሪፈራል ላብራቶሪ የህብረተብ ጤና ምርመራና ምርምር ማዕከል

Save Tender