መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር የ2014 በጀት ዓመትን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
የሂሳብ ምርመራ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ማኅበራችን መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር የ2014 በጀት ዓመትን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታዉ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ድርጅቶች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከታማ ወረዳ 08 ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ከኦይል ሊቢያ ማደያ ወደ ወሎ ሰፈር አቅጣጫ ከአቦኝ ሕንፃ 30 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከሚገኘዉ የማኅበሩ ዋና ጽ/ቤት የጨረታ ማስከበሪያ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።
ማኅበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ መረጃ፡- 011 470 8394 ፣ 011 470 9406
መድን ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 1-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር
