Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Aug 2022, 5:23 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Construction

የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ሕንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃ.የተ.የሕ.ሥ.ማህበር በግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር የቅድመ ቁፋሮ ጥናት ሥራዎችን በአማካሪ ድርጅቶች ማሰራት ይፈልጋል


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ ሕንፃ ቤቶች ባለቤቶች ኃ.የተ.የሕ.ሥ.ማህበር በግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ለማስቆፈር የቅድመ ቁፋሮ ጥናት ሥራዎችን በአማካሪ ድርጅቶች ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም

  • ከደረጃ 3 በላይ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያለው
  • የ2014 ዓ.ም. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • በመስኩ ቢያንስ ከ2 አመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው
  • በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የተመዘገበ
  • ለመስኩ ሥራ በሕግ የሚጠየቁ የመንግስት ፍቃዶችን ማሟላት የሚችል
  • የሚቀርበው የመስሪያ ነጠላ ዋጋ 15% ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ በባንክ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

ተጫራቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታ ሰንጋ ተራ 40/60 ኮንዶሚኒየም በማህበሩ ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ቦታ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ/ቁ 0911 56 98 69/011 557 5448/011 557 4861

Save Tender