የቤ/ጉ/ክ/መንግስት ሥራ አመራር ተቋም ለተቋሙ ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ
የቤ/ጉ/ክ/መንግስት ሥራ አመራር ተቋም ለተቋሙ ለ2015 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ሲሆኑ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡_
|
ተ.ቁ |
ሎት |
ዝርዝር መግለጫ |
|
1 |
ሎት-1 |
ለምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃዎች (እህል) |
|
2 |
ሎት-2 |
ለምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ጥሬ ዕቃ (የባልትና ዕቃዎች) |
|
3 |
ሎት-3 |
ለምግብ ዝግጅት የሚውል አትክልትና ስራስር |
|
4 |
ሎት-4 |
ለምግብ የሚውል የበሬ ስጋ (ለሙስሊም እና ለክርስቲያን) |
|
5 |
ሎት-5 |
ለምግብ አገልግሎት የሚውል የተጋገረ ዳቦ |
|
6 |
ሎት-6 |
ለስላሳ መጠጦችና የታሸገ ውሃ |
|
7 |
ሎት-7 |
ለምግብ ዝግጅት የሚውል የምግብ ቤት ዕቃዎች |
|
8 |
ሎት-8 |
ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
|
9 |
ሎት-9 |
ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች የቢሮ አላቂ ዕቃዎች |
|
10 |
ሎት-10 |
ለተቋሙ ሰራተኞች የሥራ ልብስ (ደንብ ልብስ) |
|
11 |
ሎት-11 |
ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች |
|
12 |
ሎት-12 |
ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ህትመት ሥራ |
|
13 |
ሎት-13 |
ለሁለገብ አገልግሎት የሚውል የውሃና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ |
|
14 |
ሎት-14 |
ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃ |
|
15 |
ሎት-15 |
የተሽከርካሪ ጎማ |
|
16 |
ሎት-16 |
የደረቅ ጭነት ባጃጅ እና ሞተር ሳይክል ግዥ |
|
17 |
ሎት-17 |
የመዝናኛ ዕቃዎች ግዥ |
1ኛ በሚወዳደሩበት ዘርፍ አግባብነት ያለው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።
2ኛ ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ሥራ አመራር ተቋም አሶሳ አምባ አምስት ከግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት (አየር ላይ ከዋለበት) ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ።
3ኛ ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ ላይ ሥማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው በመፈረምና ማህተም በማድረግ (በመምታት) ዋናው (ዋጋ የሞሉበት) እና 1 ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸı ኤንቨሎፕ ከላይ በተዘጋጀው ቢሮ ላይ በቀረበው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ እስከ 16ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው።
4ኛ ጨረታው 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከረፋዱ በ5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5ኛ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ (bid bond) ወይም ሲ.ፒ.ኦ (C.PO) 3,000 (ሦስት ሺህ ብር) በጥሬ ወይም በቼክ በአድራሻችን ቤ/ጉ/ጉ/መ/ ሥራ አመራር ተቋም ስም ተሰርቶ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
6ኛ ተጫራቾች ተቋማችን ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ሳይለወጡና ሳይነካኩ በትክክል በዚሁ ሰነድ ላይ ወይም በራሳቸው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው።
7ኛ ተጫራቾች በጨረታው ላይ ቅሬታ ካላቸው ለቤ/ጉ/ክ/መ/ሥራ አመራር ተቋም በጽሁፍ ማቅረብ ይችላሉ።
8ኛ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- 0910 05 80 71/ 0911 53 63 24/ 057 448 4648/ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የቤ/ጉ/ክ/መንግስት የሥራ አመራር ተቋም
