እህቶቼ የሴቶች ደህንነት ማህበር የኦዲት አገልገሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የዓመቱን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙትን የኦዲት አገልግሎት ሰጪ
ድርጅቶችን ለማወዳደር የወጣ ማስታወቂያ
እህቶቼ የሴቶች ደህንነት ማህበር ነዋሪነታቸው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 02 እና በልደታ /ከተማ ወረዳ 08 ለሆኑ ችግረኛ ሴቶችንና ሕፃናት የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶችን በተቀናጀ መልኩ በመስጠት በህበረተሰቡ ላይ ያለውን የድህነት ችግር ለመቀነስ የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ነው።
ስለሆነም ድርጅቱ ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙትን የኦዲት አገልገሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ የዓመቱን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለዚህም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ12 የሥራ ቀናት ውስጥ በፖ.ሣ.ቁ.145077 ወይንም በአካል ማስረጃዎቻችሁን አሟልታችሁ በሰም በታሸ ኤንቨሎፕ በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
አድራሻ- መካኒሳ መስማት ከተሳናቸ ት/ቤት ጀርባ
ስልክ ቁፕር፡-011 372 4760
ኢሜስ mysistersWWaa hotmail.com
እህቶቼ የሴቶች ደህንነት ማህበር
