Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Sep 2022, 10:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማጣፈጫና ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማጣፈጫና ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሰማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች  የሚያሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ይችላሉ፡-

  1. በዚህ ዘርፍ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸወና የንግድ ምዝዝባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  2. በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማጣፈና የማገዶ እንጨት ለ6 ወራት በሚፈለገው መጠን ጥራትና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በየወሩ እስከ ተቋሙ ቅጥር ግቢ ድረስ አምጥተው ማስረከብ ይኖርባቸዋል። ማጣፈጫን በተመለከተ በየ3 ወሩ መጀመሪያ በቀረበው ዋጋ ላይ ገበያው ከቀነሰ የበያ ዋጋ ጥናት ተደርጎ ዋጋው የሚቀና የሚጨር መሆኑ
  3. ማንኛውም ተጫራች በተራ ቁጥር 1 የተገለፁትን ህጋዊ ማስረጃዎች ለጨረታው ከሚቀርበው ዋጋ ጋር ዋናውንና ኮፒውን ኢያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበርያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ CPO ብር ለማጣፈጫ 50,000 (ሃምሳ ሺህ፣ ለእንጨት 40,000 (አርባ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  5. የጨረታው ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በሰነድ ላይ በተለፀው አድራሻ በተከታታይ 12 ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው በአስራ ሁለተኛው ቀን በ6፡00 ሰዓት ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚከፈተው በዕለቱ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ይከፈታል ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው ሰኞ ይከፈታል የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል።
  7. ተጫራቾች ከሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ግ/ፋ/ንብ/ስ/ደ/ሥ/ሂደት ቀርበው ዝርዝር ሰነዱን 100 (አንድ መቶ) ብር በማይመለስ ብር በመhፈል መግዛት ይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ፡-ማጣፈጫን በተመለከተ ለ6 (ስድስት) ወር የሚበቃውን አንድ ጊዜ ማቅረብ የሚችል

መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሀዋሳ ማዕከላዊ

ማረሚያ ተቋም

Save Tender