Tender Detail

Tender Details

  • Deadline08 Aug 2022, 9:47 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Tour And Travel

የቀወት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ፣ የእንስሳት መድሃኒት ፣ የህትመት አገልግሎት ፣ የተሽከርካሪ ጥገና ፣ የስፖርት ትጥቅ እና የህዝብ ማጓጓዣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት1. መደበኛ በጀት የመኪና መለዋወጫ/ ለı ዓመት የሚቆይ ኮንትራት/ ግዢ
  • ሎት2. በሬድ ፕላስ በጀት የመኪና መለዋወጫ /ለ1 ዓመት የሚቆይ ኮንትራት/
  • ሎት3. የእንስሳት መድሃኒት ግዢ /በድጋሚ የወጣ/
  • ሎት4. በመደበኛ በጀት የህትመት አገልግሎት/ለ1 ዓመት የሚቆይ የኮንትራት/ግዢ
  •  ሎት5. የተሽከርካሪ ጥገና /ለı ዓመት የሚቆይ ኮንትራት/ ግዢ
  • ሎት6. የስፖርት ትጥቅ /ግዢ
  • ሎት7. የህዝብ ማጓጓዣ /ለ1 ዓመት የሚቆይ ኮንትራት/ ግዢ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
  3. ከሎት 1 እስከ ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የግዥው መጠን ከብር 2000,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች ከ1-3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፍኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ላይ መገኘት ይችላሉ።
  6. ከሎት 1 እስከ ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታው ውድድሩ በጥቅል መሆኑን አውቀው ጨረታውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
  7. በሎት 3 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው በሎት 1 እና ሎት 3 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ብር 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  9. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው በሎት 2 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  10. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው ሎት 5 እና ሎት 6 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ብር 6000 (ስድስት ሺህ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  11.  ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው በሎት 4 እና ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር) ብቻ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  12. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው ከሎት 1 እስከ ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያው የጨረታ ሰነዱ ፀንቶ ከሚቆይበት 40 ቀን በኋላ ለተጨማሪ 20 ቀን ፀንቶ የሚቆይ መሆኑን አውቀው የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  13. ከሎት 1 እስከ ሎት 7 ተወዳድረው የሚያሸንፉ ተጫራቾች 25% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚጠበቅባቸው ሲሆን አቅርቦቱን ላከናወኑበት ክፍያ ሲጠይቁ በስማቸው የታተመ ህጋዊ ተከታታይ ቁጥር ያለው ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  14. በሎት 1 ፣ ሎት 2 ፣ ሎት 4 ፣ ሎት 5 እና ሎት 7 የኮንትራት አገልግሎት ግዢ የሚወዳደሩ ተጫራችች ዋጋ ሲሞሉ ዋጋው ለ1 አመት ፀንቶ የሚቆይ መሆኑን አውቀው የጨረታ ዋጋቸውን ሞልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  15. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 19 ማግኘት ይቻላል።
  16. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው ከሎት 1 እስከ ሎት 7 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛ እለት ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  17. ከ 1 ሎት በላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን በድምር የጨረታ ማስከበሪያ የማንቀበል መሆኑን አውቀው የጨረታ ማስከበሪያቸውን በተናጥል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  18. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  19. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033 864 0894/95 ማግኘት ይችላሉ።

የቀወት ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Save Tender