Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Aug 2022, 1:53 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

የሰዴ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ መኪና ጎማዎች እና አመታዊ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


በምስራቅ ጐጃም ዞን የሰዴ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ለሰዴ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል

  • ሎት 1፡- የተለያዩ መኪና ጎማዎች ፤
  • ሎት2፡-አመታዊ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡

  1.  በዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3.  የግዥው መጠን ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ/ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
  5. የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር መግለጫ(ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ከሰዴ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ከረዳት ገ/ያዥ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ዓይነት ጨረታ ለሚሞሉት ለሎት1 ፡-የተለያዩ የመኪ ጎማዎች 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለሎት 2፡- የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች 50,000 (
    ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚያዘው በሰዴ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ ገቢ ተደርጎ ኮፒው ከፋይናንሺያል ዶክመንቱ ጋር ገቢ መደረግ አለበት፡፡
  8.  ማንኛውም ተጫራች ሃሳቡን ማለትም ዋናና ቅጅ ሰዴ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት ጋዜጣው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ 16ኛው ቀን 3፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡/ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሃሳባቸውን ዋናና ቅጅ ወይም ኦርጅናል እና ኮፒ ቢያስገቡ ተመራጭ ይሆናል፡፡ ነገር ግን እንደ መስፈርት አይያዝም፣
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ክፍል በቢሮ ቁጥር 2 የጨረታ ጋዜጣው በወጣ በ16 ኛው ቀን 3፡30 ታሽጐ በ4፡00 ይከፈታል፡፡ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው የጨረታ መክፈቻ ሰዓት ባይገኙ መ/ቤቱ ጨረታውን የመክፈት መብት አለው፡፡
  10.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማንኛውንም አይነት ግብር የሸፈነ መሆን አለበት፡፡
  12.  በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 2 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 0585554173 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
  13. መ/ቤቱ የሚገዛውን እቃ 20 በመቶ የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. አሸናፊው ተጫራች ጥራት ያለው እቃ ማለትም በሚቀመጠው ሳምፕል እና በተጠቀሰው እስፔስፊኬሽን መሰረት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  15. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች በራሱ ወጭ መ/ቤቱ ከሚፈልግበት ቦታ ሰዴ ወረዳ አስተዳደር ድረስ ሊያቀርብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  16. ጨረታ በሎት/በነጠላ እንደ አስፈላጊነቱ ሊታይ ስለሚችል ተጫራቹ ሁሉንም እቃዎች መሙላት አለበት፡፡
  17.  አሸናፊው ተጫራች ከሁሉም የዕቃዎች ዓይነት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  18. በተጨማሪ በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

የሰዴ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Save Tender