የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም እና አፈ/ተከሳሽ ጋሻው መላኩና ጓደኞቻቸው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመራዊ ከተማ 01 ቀበሌ በአፈ/ተከሳሽ መላኩ ገበየሁ እና በወ/ሮ ዘገየች ቢሆነኝ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በአዋሳኝ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ አደራው እመየ መንግስቱ በሰሜን ክፍት ቦታ በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 70 ዚንጐ ቆርቆሮ ቤት በመነሻ ዋጋ በዜሮ (0) መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3:00-6:00 ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ጨረታው በሚካሄድበት በመራዊ ከተማ 01 ቀበሌ አስ/ጽ/ቤት ቦታው ላይ በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በዕለቱ አሸናፊ የሆነው ግለሰብ ያሸነፈበትን ገንዘብ 1/4ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
