የበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2015 ዓ/ም ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2015
የበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2015 ዓ/ም ለወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች
- የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፣
- የጽህፈት መሳሪያዎች ፣
- የፅዳት ዕቃዎች ፣
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ
- አላቂ ዕቃዎች፣
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣
- የመኪና እና የሞተር ሳይከል ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን
የሚያሟሉ አቅራቢዎች የጨረታ ሰነዱን ገዝተው እንዲወዳደሩ እናስታውቃለን።
- የታደሠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ለዚህም የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የቲን (TIN ) እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ፤ ደረጃ የተሰጣቸው ዕቃዎች መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000(አስር ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) ከጨረታ ሠነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃ ዋጋ ላይ የመንግሥትን ታስ አካተው(ደምረውበት) ማቅረብ አለባቸው በጨረታ ሰነድ ላይ የመንግሥት ታከስ መካተቱ (መደመሩ) ካልተገለጸየቀረበው የጨረታ ሰነድ የመንግሥትን ታስ እንዳካተተ ታስቦ ይሰራል፣
- ተጫራቾች የሚፈልጉትን የጨረታ ሰነድ አንዱን ወይም ሁሉንም እያንዳንዱን ሰነድ 50 (ሃምሳ)ብር የማይለስ በመከፈል የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ሠነድ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የሥራ ቀናትና በሥራ ሰዓት በበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቱሉቦሎ ከተማ የቢሮ ቁጥር 5 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒውን ሠነድ ለየብቻቸው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በተራ ቁጥር 7 በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 6፡00 ሠዓት ድረስ ማስባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ዕለቱ የበዓል ቀን ላይ ከዋለ፤ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል።
- ከተገለጸው ሰዓት ውጪ የቀረበው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ በራሱ ማጓጓዣ (ወጪ) በቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ዕቃ ግምጃ ቤት አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል።
- መ/ቤቱ ከዚህ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አድራሻ፡-በጅማ መሥመር ከአ.አ 80 ኪ.ሜ. ላይ ቱሉቦሎ ከተማ እንገኛለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡-በስልክ ቁጥር 011 342 0017/011 342 1080/0911 94 26 59/0913 30 75 62/ 09 11 00 80 87 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
