Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Aug 2022, 12:32 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ


በአፈ/ከሳሽ ወርቁ አታለል እና በአፈ/ተከሣሽ 1ኛ አድና ብርሃን 2ኛ ሀረገወይን እናቴነሽ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በአድና እና ሀረገወይን እናቴነሽ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ንብረት የሆነች ባለ 3 እግር  ተሽከርካሪ ባጃጅ የቀድሞ ታርጋ ቁጥር አ.ማ. 030196 አዲሱ ታርጋ ቁጥር አማ 03-13732 የሞተር ቁጥር AAMBRD31872 የቻንሲ ቁጥር M027 AAAARW016570 የሞዴል ቁጥር Bozj LE 45 የሆነው በመነሻ ዋጋ 25,521.20/ሃያ አምስት ሺህ አምስት መቶ ሃያ አንድ ብር ከ20 ሳንቲም/ በቀን 07/12/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ በባ/ዳር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ግቢ ውጭ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል።


የባ/ዳር እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender