Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Aug 2022, 12:50 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት መከስከሻ ፣ በእሳት የተቃጠለ ትራክተር እንዲሁም ማረሻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ለአቶ ዳንኤል ጌታሁን ለሰጠው ብድር አመላለስ የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ፣ 98/90 እና 216/2000 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው የመያዣ ሰጪው/ስም

የሚሸጠው ንብረት የሚገኝበት

ቦታ

የንብረቱ ዝርዝርና

ዓይነት

የመሬቱ ስፋት በሄ/ር

መነሻ ዋጋ /በብር/

 

የሐራጁ ደረጃ

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀንና ሰዓት

1

አቶ ዳንኤል

ጌታሁን

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግሥት

ባስኬቶ ልዩ ወረዳ፣ ቡና ባሳ

ቀበሌ

የፕሮጀክቱ ግንባታዎች

  • መከስከሻ 3
  • በእሳት የተቃጠለ ትራክተር 1
  • እንዲሁም ማረሻ 1

_

251,122.71

 

1ኛ ዙር

በፕሮጀክቱ ቦታ ሐምሌ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:30-6:30

 

 ማሳሰቢያ :-

  •  ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (አንድ አራተኛ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ (CPO) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
  •  አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪ ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  • 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ግዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው(የጨረታ አሸናፊው)ይከፍላል።
  • ባንኩ ለሐራጁ የቀረቡትን ንብረቶች የሚሸጠው ከተቻለ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሐራጅ አሸናፊው በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት አስፈላጊውን መስፈርቶችን ካሟላ ንብረቶችን በከፊል ብድር ለመግዛት መጠየቅ ይቻላል።
  • ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ከተገኙ ተበዳሪዎች (አስያዦች) ህጋዊ ውኪሎቻቸው እንዲሁም የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ተወካዮች በተገኙበት በግልፅ ፕሮጀክቶቹ በሚገኙበት ቦታ ይከናወናል።
  •  ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046 180 15 29 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
  • ንብረቶችን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ካሉ ከዲስትሪክቱ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት

Save Tender