የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ2015/16 ዓ.ም. የሆቴል አገልግሎት ፣ የተሸከርካሪ አገልግሎት እና የብርድ ልብስ ፣ አንሶላና ትራስ ግዠ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በማሰር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በ2015/16 ዓ.ም. አገልግሎቶችና ዕቃ አቅርቦት አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በማሰር ማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰንጠረዡ እስከ ተጠቀሱት ቀናት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000263705916 ገቢ በማድረግ ከግዥ ዳይሬክቶሬት የጨረታውን ሰነድ በመውሰድ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
1.ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ህጋዊ ሰነዶች፦
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ
- ከግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እንዲሁም
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሆን ይገባቸዋል።
2. ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዝርዝር መግለጫ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በግልጽ በመፃፍ እንዲሁም ህጋዊ ሰነዶችንና ለአገልግሎቱ የሚጠየቀውን ዋጋ በሁለት ፖስታ የፋይናንስና የቴክኒክ ሰነዱን ለይቶ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
|
ተ.ቁ |
የጨረታ መጠሪያ ስም |
የጨረታ መጠሪያ ቁጥር |
የጨረታው መዝጊያው ቀን |
የጨረታው መክፈቻ ቀን
|
የጨረታው |
|
1 |
የሆቴል አገልግሎት ግዥ
|
ኢ.ቴ.ሚ.ር./ሀአ/034/2014 |
25/11/2014 4:00 ሰዓት ጠዋት |
25/11/2014 4:30 ሰዓት ጠዋት |
ብር 10,000.00 |
|
2 |
የተሸከርካሪ አገልግሎት ግዥ
|
ኢ.ቴ.ሚ.ር./ንጥአ/033/2014 |
26/11/2014 4:00 ሰዓት ጠዋት
|
26/11/2014 4:30 ሰዓት ጠዋት |
ብር 10,000.00 |
|
3 |
የብርድ ልብስ ፣ |
MinT/ETa-GI/037/2014
|
27/11/2014 4:00 ሰዓት ጠዋት
|
27/11/2014 4:30 ሰዓት ጠዋት
|
ብር 10,000.00 |
3. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ፣ አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት ጀርባ 3ኛ
ፎቅ, የቢሮ ቁጥር - 303
ስልክ ቁጥር- +251 9 72 31 52 11 / +251 9 35 79 45 08
kahsay.guben@mint.gov.et / mitiku.girma@mint.gov.et
የመ.ሣ.ቁ. 2490 ግዥ ዳይሬከቶሬት
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
