በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪን ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለዋየር እና ኬብል ፣ ትራንስፎርመር ማምረቻ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫዎች እና የመገልገያ መሳሪያዎች በብሔራዊ ግልጽ የጨረታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪን ግሩፕ የፓወር ኢኪፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለዋየር እና ኬብል፣ ትራንስፎርመር ማምረቻ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫዎች እና የመገልገያ መሳሪያዎች በብሔራዊ ግልጽ የጨረታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 (አንድ) መካኒካል ማምረቻ ማሽነሪዎች መለዋወጫ
- ሎት 2 (ሁለት) የኤክትሪካል ማምረቻ ማሽነሪዎች መለዋወጫ
- ሎት 3 (ሶስት)የመገልገያ መሳሪያዎች
ስለሆም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋል።
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘኑን ግብር የከፈሉ ሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
- የግብር ከፋይነት መሊያ ቁጥር (Tin) ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስም ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
|
ተቁ |
የጨረታው አይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ምርመራ |
|
1 |
የመካኒካል ማምረቻ ማሽነሪዎች መለዋወጫ |
ሎት 1 (አንድ) |
255,376.34 |
|
|
2 |
የኤሌክትሪካል ማምረቻ ማሽነሪዎች መለዋወጫ |
ሎት 2 (ሁለት) |
14,818.67 |
|
|
3 |
የመገልገያ መሳሪያዎች |
ሎት 3 (ሶስት) |
12,843.05 |
|
5. በብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦ (CPO)፣ ቼh ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለየብቻው ከሰነድ ጋር በፖስታ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
6. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና መሉ አድራሻቸውን በትክክል መሙላትና በማህተም ማረጋገጥ አለበት፡፡
7. ተጫራች የሚያቀርበው ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው ሆኖ በጉልህ መፃፍ አለበት፡፡
8.ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ አንደኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን _ መግዛት ይችላሉ፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ የሰነዱን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ የብቻ በታሸ ኤንቨሎፕ በድምሩ አራት ፖስታዎችን 2ኛ ፎቅ ላይ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ለባቸው፡:
10. ተጫራች ለእያንዳነዱ ሎት ቴከኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዱን ለየብቻ ለይቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
11. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ይዘጋል፡፡ በዚሁ ዕለትም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3ኛ ፎቅ ላይ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
12 የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ ይከፈታል፡፡
13. ጨረታው የሚፀናበት ጊዜ 60(ስልሳ) ተከታታይ የሰራ ቀናት ስለሆነ ተጫራቾችም ይህንኑ አውቀው ስለመቀበላቸው በሰነዳቸው ላይ ማረጋገጥ አለባቸው::
14. ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በዚህ ጨረታ አይገደድም፡፡ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ለቡ መብራት ኃይል ከጀነራል መርከንታይል አጠገብ
ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥራችን 011 471 1268/82 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪን ግሩፕ የፓወር ኢኪፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
