Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Jul 2022, 1:46 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Ict Equipment'S And Its Accessories

የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ


በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ

የጨረታ ማስታወቂያ

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም. በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ

  1. የህንፃ ላይ ደህንነት ካሜራ አቅርቦት፤ ተከላ እና ስልጠና የስጠት፤ (Surveillance Camera)
  2. በአይን አሻራ የሚሰራ የሰዓት መቆጣጠሪያ ማሽን አቅርቦትና ተከላ፤ (Facial recognition time attendance system)
  3. ገመድ አልባ የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኛ አቅርቦትና ተከላ፤ (Wireless LAN infrastructure) ለመግዛት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በሆኑም ከላይ የተመለከቱትን ሥራዎች ለማከናወን የልኬቱ ጥናቱ ለመውሰድ የጨረታው ጊዜ እንዲራዘም አስገድዶናል፡፡ በዚሁ መሠረት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ የሚቆይና በ11ኛው የሥራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ሲሆን፤

በ6ኛው የስራ ቀን የልኬት መውሰጃና ዝርዝር ማብራሪያ የሚሰጥበት ቀን መሆኑን አውቃችሁ፤ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡00ሰዓት በኮርፖሬሽኑ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ እናስታውቃለን፡፡

  • የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን
  • አድራሻ፤- ካዛንችስ ከዘመን ባንክ አጠገ ብ የትዮጵያ ንግ ድ ባንክ ከሥሩ ያስበት ህንጻ
  • 011553 50 15/011553 79 27/011553 79 79

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን 

 

Save Tender