ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የተለያዩ የስራ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 019/2014
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተለያዩ የስራ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
No |
Item type |
Unit |
Quantity |
|
1 |
MIG welding torch with Coolant |
pcs |
10 |
|
2 |
MIG welding torch without Coolant |
pcs |
10 |
|
3 |
MIG welding Contact tip 8x30x1.0 |
pcs |
60 |
|
4 |
Contact Tip Support M8x28 |
pcs |
30 |
|
5 |
Insulation Nozzle Ø16 (ceramic) |
pcs |
30 |
|
6 |
Conical Nozzle |
pcs |
60 |
|
7 |
Can vase Sand Paper P= #60 |
pcs |
12 |
|
8 |
Cuting disc Ø180x3.2x22mm |
pcs |
900 |
|
9 |
Grinding disc Ø180x3.2x22mm |
pcs |
450 |
|
10 |
Bolt with dubl Nut M14x2x50mm |
pcs |
3250 |
|
11 |
Bolt with nut M8x25 |
pcs |
1000 |
|
12 |
Nuts M20 |
pcs |
100 |
|
13 |
Rivet |
pcs |
2000 |
|
14 |
Material Handling Belt 4Mter 5000 kg capacity |
pcs |
50 |
|
15 |
Rugs /ስትራቾ/ የጥጥ ክር ቁርጥራጭ |
Kg |
2000 |
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የተዘጋጅውን ዝርዝር መግለጫ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀምሌ 12 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከፋብሪካው የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 200(ሁለት ቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው
- የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለፋብሪካው ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ጨረታው ሀምሌ 12 ቀን 2014 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ዋና መ/ቤት ስልክ
011 434 0110 011 434 4006
