Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Jun 2022, 3:42 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Plastic Raw Materials And Products

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ ኬሚካል የመጣበት ማዳበሪያ ከረጢት ፣ ኬሚካል የመጣበት ባለ 20 ሊትር ጀሪካን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነበርሜሉ ኬሚካል የመጣበት ማዳበሪያ ከረጢት ፣ ኬሚካል የመጣበት ባለ 20 ሊትር ጀሪካን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ እንዲሳተፉ ያጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች መገናኛ ገቢዎች እና ጉምሩክ ዋና መ/ቤት አጠገብ በሚገኝ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና መ/ቤት ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ በመገኘት የጨረታው ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ወይንም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ሒሳብ ቁጥር 1000005054277 ገቢ አድርገው ያስገቡት ደረሰኝ በማቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁት የተለያዩ የተቃጠለ የሞተር ዘይት ከነ በርሜሉ ኬሚካል የመጣበት ማዳበሪያ ከረጢት፣ ኬሚካል የመጣበት ባለ 20 ሊትር ጀሪካን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ እስከ መከፈቻ ቀኑ አንድ ቀን አስቀድሞ በሥራ ሰዓት /2፡30/ ባለው ጊዜ ውስጥ ጨረታ ሰነዱን በመያዝ ለማዳበሪያ ከረጢት ገፈርሳ የውሃ ማጣሪያ ጣቢያ ለተቃጠለ ዘይት ላምበረት መናኸሪያ አጠገብ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ መጋዘን ቅጥር ግቢ እንዲሁም ለባለ 20 ሊትር ጀሪካን ኮተቤ ወይንም ቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ በመገኘት በአካል መመልከት ይችላሉ
  3. ተጫራቾች ለተጫረቱበት ንብረት ለ30 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን የብር መጠን /የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይገባቸዋል።
  4. ከጨረታ መነሻ ዋጋ በታች ሞልቶ ያቀረበ ተጫራች ያለምንም ቅድ ሁኔታ ከጨረታው ይሰረዛል፤
  5. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊታተው በተገለፀላቸው በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያው መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው በመክፈል ንብረቶቹን በ15 ቀናት የማንሳት ግዴታ አለባቸው
  7. የጨረታ ሰነዱ በስሙ ያልገዛ ተጫራች በጨረታው ሊሳተፍ አይችልም
  8. የተሸጠ ጨረታ ሰነድ ተመላሽ አይደረግም፤
  9. ፎቶ ኮፒ በተደረገ የጨረታ ሰነድ የተወዳደረ ተጫራች ከጨረታው እንዲሰረዝ ደረጋል፤
  10. መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ስልክ ቁጥር፡ 011 618 0978

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

Save Tender