Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jul 2022, 3:22 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Spare Parts

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል ለድርጅቱ ተሽከርካሪዎች የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/41/2014

የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል ለድርጅቱ ተሽከርካሪዎች የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑና በግዥ ኤጀንሲውድህረ ገጽ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት እና ሰዓት ሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ ኬኬር ሴንተር አዲሱ ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነዱ 1ኛ ፎቅ ግዥ ከፍል በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር ዕቃዎችን የቴhኒካል እና ፋይናንሽያል የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸı ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/41/2014 የሚል ምልት በማድረግ ከታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡

ተቁ

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ዋስትና
ማስከበሪያ መጠን

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መከፈቻ ቀንና ሰዓት

1

የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ
ጎማዎች ግዥ

300,000.00 ብር

ሐምሌ 06 ቀን 2014
ዓ.ም 8፡00 ሰዓት

ሐምሌ 06 ቀን 2014
ዓ.ም 8፡30 ሰዓት

5.ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልh ቁጥር፡- 011 558 0627 ወይም 011 558 1522 መደወል ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender