የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የፍ/ባለመብት እነ ማርቆስ ጌንቤሮ ጌቦ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ጌንቤሮ ጌቦ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 67708 በ24/06/2012 ዓ.ም እና በመ/ቁ 78268 17/6/2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በበጉ//ከተማ ወረዳ 2 የቤ.ቁ 224 የሆነ ቤት ጠቅላላ የቦታ ስፋት 1516 ቤቱ ያረፈበት ጠቅላላ በፕሮፖርሽን 195 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 330 ካ/ሜ ሲሆን ይዞታው ፕሮፖርሽን የሆነ የግራ ቀኙ አግድ ያለበት የሆነው የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 288,00(ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ሺ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታከስ ዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ8፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡
የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬከቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት ኛውን በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በተጨማሪ ተጫራቾች ካፒታል ጌይን እና ታክስ ስምን ይዛወርልኝ የሚልን ጥያቄ፣ ሐራጁ ጐድቶኛል የሚሉ ጥያቄዎችን ዳይሬክቶሬት የማያስተናግድና በችሎት የሚጠየቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በ.ኢፌ.ዴሪ ጠቅላይ ፍ/ቤት የፌደራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት
