Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jul 2022, 1:13 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Generators

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ አሮጌ ጀኔሬተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ አሮጌ ጀኔሬተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት ጀኔሬተሮች የሚገኙበት ቦታ ቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ልዩ ስሙ:-

  1. ዌልኤክስ (wel - x) - አይሱዙ ጀኔሬተር መነሻ ዋጋ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ/ ብር
  2. ዌል - ኤክስ (wel - ×) - ቻይና ስሪት ኪ-ፓር ጀኔሬተር መነሻ ዋጋ ብር 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/
  3. ልዩ ስሙ ይስር ሞተር ቤት የሚገኝ ሰኒ ጀኔሬተር ስሪቱ የጣሊያን የሆነ ባለ 32 KVA ሀይል ያለው መነሻ ዋጋ ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/

ከላይ ከ1-3 የተዘረዘሩትን አሮጌ ጀኔሬተሮች መግዛት የሚፈልግ ሁሉ ቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት በመምጣትና ጀኔሬተሮችን በማየት የሚገዛበትን ዋጋ ማቅረብ የሚችልና የጨረታ ማስከበሪያ ከሚወዳደርበት ዋጋ 1 በመቶ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል መወዳደር ይችላል፡፡

  • ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን በአየር ላይ ይውላል፡፡
  • ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • የዋጋ መሙያ ሰነድ በብር 50 በመግዛት ይሞላል፡፡
  • መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  • የምትወዳደሩበትን ሰነድ በፖስታ በማሸግና በመፈረም ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልገሎት ጽ/ቤት

Save Tender