Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jul 2022, 12:54 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ለቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ የሚሆን ቤት ለመከራየት ይፈልጋል።


የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ለቦንጋ ቅ/ዕ/ቤት ከዚህ በታች ባቀረቡት መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉ አከራዮችን አወዳድሮ ለ2 ዓመት ለቢሮ የሚሆን ቤት ለመከራየት ይፈልጋል፡:

በዚሁ መሰረት፡- 

  1.  የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታና ፕላን ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ
  2.  የቤቱ ይዞታ ለቢሮ ኣመች ሆኖ ደረጃውን የጠበቀ
  3.  የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያጠቃለለ መሆኑ መገለጽ አለበት
  4.  4 × 5 የክፍል ብዛት 2
  5.  5 × 5 የክፍል ብዛት 2
  6. 3 × 4 የክፍል ብዛት 4
  7.  5 × 6 የክፍል ብዛት 2
  8. ባለ 50 ካሬ 1 ክፍል
  9. የጥበቃ ክፍል ያለው
  10.  ከአስፋልት ወይም ከዋና መንገድ 500 ሜትር የማይበልጥ ገባ ያለ
  11. የተሟላ ሽንት ቤት፤ውሃና መብራት ያለው በየወሩ የሚያከራዩበትን ዋጋ በመግለፅ የዓመት ክፍያ መጠን ተገልፆ እና በተራ ቁጥር 1 የተገለፀውን ማስረጃ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት (TIN number) በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ክፍት ሆኖ በተከታታይ የሥራ ቀናት ይሸጣል ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጥዋቱ ሰዓት 4፡00 ይሆናል 16ኛው ቀን የበዓላት ቀንና ቅዳሜና እሁድ ላይ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል። 
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
  • ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ሰነዱን ከቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ
  • አድራሻ- ቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጊቢ
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- 047 331 1869፣047 831 9038፤047 111 0521

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት

Save Tender