Tender Detail

Tender Details


Dire Dawa University – Lot 210 procurement of የፕላስቲክ የአረም ወይም የመድሃኒት መርጫ ጀሪካ ባለ 20 ሊትር እና ተንጠልጣይ ቁልፍ

Dire Dawa University

Add to calendar Google Calendar Download .ics

Tender Information

TitleLot 210 procurement of የፕላስቲክ የአረም ወይም የመድሃኒት መርጫ ጀሪካ ባለ 20 ሊትር እና ተንጠልጣይ ቁልፍ
DescriptionLot 210 procurement of የፕላስቲክ የአረም ወይም የመድሃኒት መርጫ ጀሪካ ባለ 20 ሊትር እና ተንጠልጣይ ቁልፍ
Procuring EntityDire Dawa University
Reference NoDDU-NCB-G-0121-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-11-30 08:30:00
Invitation Date2026-11-28 08:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Dire Dawa, Room first floor
Dire Dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 915753382
Email: maslahapple@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1362, Postal Code: 3000

Eligibility Requirements

  • •Vat Registration Certificate: VRC
  • •Business Organization Registration Certificate: BORC
  • •Other Documents: Tin No
  • •Valid Trade License: VTL

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በክፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender