Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Management Institute (EMI) (የኢትዮጵያ ብቃትና ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት)
  • Address የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ከመገናኛ አያት 49 መንገድ ከሰዓሊተ ምህረት ማርያም ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው ህንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0994115513
  • Website
  • Deadline11 Dec 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 700 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 20,000.00 (ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከ8:30 ጀምሮ
  • Sector Food and Beverage , Food and Beverage Supply

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2019 በጀት ዓመት ሥጋና የሥጋ ውጤቶች፣ የታሸጉና የፋብሪካ ውጤቶች የሆኑ ምግቦች እና ጥራ ጥሬና የእህል ዉጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

Ethiopian Management Institute (EMI) (የኢትዮጵያ ብቃትና ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 002/2019

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2019 በጀት ዓመት ሥጋና የሥጋ ውጤቶች፣ የታሸጉና የፋብሪካ ውጤቶች የሆኑ ምግቦች እና ጥራ ጥሬና የእህል ዉጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰነዶችን ማቅረብ የምችሉ፣
  2. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀን ሲሆን ሰነድ የሚሸጠው በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2:30 እስከ 10:30 የማይመለስ 700 /ሰባት መቶ ብር/ በአዲስ አበባ የኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 ሽያጭ ክፍል በመክፈል ከአቅርቦትና ኮንትራት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 208 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፣
  3. የጨረታው ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነድ በተለያየ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት አሽጎ ማቅረብ አለባቸው፣
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፀውን 20,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ከቴክኒካል /ህጋዊ ሰነዶች/ ኦርጅናል ጋር ወይም ለብቻው በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀን በአየር ላይ ይውልና በ15ኛው ቀን 8:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከ8:30 ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል::
  6. የጨረታው መከፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል::
  7. ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ
አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ከመገናኛ ሲ ኤም ሲ አያት 49 እና ጣፎ መንገድ ላይ ሰዓሊተ ምህረት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የሚገኘው የኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ወይም የአፍሪካ አመራር ልህቀት ማእከል ህንፃ::
ስልክ ቁጥር: 0116-454147/0116-453598 / 0118-694931

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት

Summary
Ethiopian Management Institute invites bids to supply meat and meat products, packaged factory food items, and cereals and grain products for the 2019 E.C. budget year.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender