Procurement of Maintenance and Repair Service
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የመኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0436-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-30 10:00:00 |
| Invitation Date | 2026-11-27 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Abay mado near tozemen constraction, Room 3rd floor room 305 Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 583207051 Email: customsrecad2017@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box -, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ ድርጅት ለጥገና የገባውን ተሸከርካሪ ከተጠየቀው ብልሽት ውጭ ያለ ብልሽትም ሆነ የቀለም መፋፋቅ እና የግጭት ምልክት መኖር እና አለመኖሩን አረጋግጦ መቀበል እንዳለበት እያሳወቅን ነገር ግን ተሸከርካሪው ጋራዥ ከገባ በኃላ ለሚደርሰው ሌሎች ጉዳቶች ጋራዡ ሃላፊነት ይወስዳል፡፡የተጠገነዉ ተሸከርካሪ ክፍያ የሚፈጸመዉ በትክክል ስለመጠገኑ በመስሪያ ቤቱ መካኒክ ባለሙያ በጽሁፍ ተረጋግጦ ሲቀርብ እና ህጋዊ ሰነዶችን ሲያሟሉ ብቻ ነዉ፡፡ማሳሰቢያ፡-ዋጋ እንዲሰጥባቸው የተዘረዘሩ የጥገና አገልግሎቶች በሙሉ ዋጋ መስጠት ያስፈልጋል ነገር ግን ተጫራቹ ዋጋ እንዲሰጥባቸው ከተዘረዘሩ የጥገና አገልግሎቶች ውስጥ ዋጋ ያልሰጠባቸው የጥገና አገልግሎቶች ቢኖሩ የጥገና አገልግሎቶችን በነፃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡የተወዳዳሪ ድርጅቶች የጥገና አገልግሎት መስጫ ቦታ ባህርዳር ከተማ ውስጥ መሆን አለበት::መስሪያ ቤቱ ፕሪፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :: የሚጠገነው ተሽከርካሪ አይነት ሚኒባስ አባዱላ የቻንሲ ቁጥር KDH200-0054156 ሞዴል KDH200V-SFMDY Year 2006.
