Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክፍለ ከተማ የጃንሜዳ ጤና ጣቢያ
  • Address , Phone: 0111261509
  • Website
  • Deadline06 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 300.00
  • Bid Securityብር 20,000.00 (CPO ወይም BID BOND)
  • opening dateበ4:30 ሰዓት
  • Sector Medical Equipment and Supplies

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ ቁጥር 002/2019 ለጤና ጣቢያው አገልግሎት ፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ::

በአራዳ ክፍለ ከተማ የጃንሜዳ ጤና ጣቢያ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ ቁጥር 002/2019 ለጤና ጣቢያው አገልግሎት ፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች ጨረታ መግዛት ይፈልጋል ::

በዚህም መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ
  2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገባችሁ
  3. የታደሰ ህጋዊፍቃድወይምየዘመኑንግብር ከፋይየሆናችሁ
  4. የተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ
  5. ጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 300.00 ብር / ሶስት መቶ ብር/ ብቻ
  6. የጨረታማስከበሪያ ዋጋብር
    ሎት      የገንዘብ መጠን
    ሎት 01 አላቂ የህክምና እቃዎች-........................20,000.00
    በዡሁ መሰረት በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ስም በባንክ የተመሰከረለት CPO እና BID BOND ማስያዝ የሚችል ብቻ
  7. ተጫራቾች የሚያስገቡትዋጋ VAT 15% ያካተተ መሆን ይኖርበታል::
  8. ተጫራቾችየጨረታመወዳደሪያ ማቅረቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘውትር በስራ ቀናት በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ውስጥ በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 226 በመግዛት በታሸገ ፖስታ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን በ4:00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በ4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
  9. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  10. ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃዎች ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ንብረት ክፍል ውስጥ ሙሉ ወጪውን ችለው ማስረከብ አለባቸው ::
  11. ፋይናሻል ኦርጅናል ፋይናሻል ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል ::
  12. ለበለጠ መረጃ ዝርዝር መረጃ ሰነዷ ላይ መመልከት ይችላሉ ::

አድራሻ :- ከ6ኪሎ ወደ ጃንሜዳ የሚወስደው መንገድ ከቴሌው ፊት ለፊት አራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111261509/ 0111261961 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ

Summary
Janmeda Health Center (Arada Sub-City, Addis Ababa) invites bids, in a second round, to supply consumable medical items for the health center.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender