Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ባሕር ዳር
  • Address ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንስሳት ማዳቀያ ግቢ ዉስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ ቁጥር 06 : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0582263095
  • Website
  • Deadline04 Dec 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ 2% CPO (በጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateበዚሁ ዕለት 8:30፤ ቅዳሜ ከሆነ 4:30
  • Sector Hand Tools and Workshop Equipment , Machinery , Vehicle and Spare Parts

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭና ግራይንዲንግ ዲስክ ግዥ

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ባሕር ዳር

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ እና ግራይዲንግ ዲስክ (Girindlg disc) ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አደኢ-ግ/ጨ-006/2019

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋናው ጽ/ቤት የእንጨት መሰንጠቂያ ምላጭ እና ግራይዲንግ ዲስክ (Grinding disc) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል::

1-የዘመኑን ግብር ከፍሎ በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

2-የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት ያላቸው

3-የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

4-ተጫራቾች ጨረታውን ለመሳተፍ ከላይ ከተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::

5-የተጋበዙ ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ በኢንተርፕራይዙ ዋናው ጽ/ቤት ሰነዱን የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ቢሮ ቁጥር 06 (ግብይት ክፍል) መውሰድ ይችላሉ::

6-ጨረታው በወጣ በ10ኛው ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት ከሆነ 8:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8:30 ይከፈታል:: ቅዳሜ ከሆነ ግን 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በራሳቸው ፈቃድ ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል::

7-10ኛው ቀን እሁድ ወይም የሕዝብ በዓል ቀን ከሆነ የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ቀን በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል::

8-ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋውን (ታክሱን ጨምሮ) በጨረታ መመሪያ መሰረት በተገለፀው የስራ ቀናት የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በፖስታ በማሸግ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ ቢሮ ቁጥር 13 ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

9-ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋውን 2% CPO በኢንተርፕራይዙ ስም በማሰራት (በጥሬ ገንዘብ) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

10.ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው::

ማሳሰቢያ :- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቀበሌ 14 በአዴት መውጫ ከአዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንስሳት ላቦራቶሪ ግቢ ውሥጥ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ቢሮ ቁጥር 13 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0583202241 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ
/ባሕር ዳር/

Summary
Amhara Forest Enterprise head office (Bahir Dar) invites open bids for the purchase of wood sawing blades and grinding discs.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender