Procurement of Electronics Equipment
Wollo University
Tender Information
| Title | Procurement of Electronics Equipment |
| Description | ድጋሜ የወጣ የባርኮድ ስካነር ፕሮፎርማ ግዥ KIoT 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-G-0043-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-11-27 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-11-25 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 422 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 940361714 Email: fisiha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 208 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡አሸናፊው ድርጅት የጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ያሳለፈውን እቃዎች ኢንስቲትዩቱ ግቢ ድረስ ማምጣት አለባቸው፡፡ጨረታው ላይ የሚሳተፉ ድርጅቶች ለስራው ፍጥነት ሲባል ደሴ፤ ኮምቦልቻ እና አካባቢው ቢሆኑ ይመረጣል፡፡አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ ድረስ የማያመጣ እና ጥራቱን ጠብቆ የማያመጣ ከሆነ በግዥ መመሪያው መሠረት የጥፋተኝነት ሪፖርት በመሙላት ለግዥና ንብረት ባለስልጣን በመላክ አስፈላጊው እርምጃ የምናስወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
