Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address አረርቲ ከተማ፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አማራ, Phone: 0222230597
  • Website
  • Deadline03 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት
  • Sector Cleaning , Cleaning and Janitorial Equipment , Office Supplies and Services , Stationery

በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽዳት እቃ እና የጽሕፈት መሳሪያ (ስቴሽነሪ) ግዥ ያወጣው የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 001/2019)።

በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 001/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ክፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ሴ/ር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት እቃ እና የጽህፈት መሳሪያ /ስቴሽነሪ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፤ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ነምበር) የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምዝገባ የምስክር ወረቀት(የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት) ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ1000 (አንድ ሽህ ብር ብቻ) መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሳጥን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ። ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ
በስልክ ቁጥር 022 223 0597/ 022 223 0174/ 0913296783

በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

Summary
Arerti Town Administration Finance Office (North Shewa, Amhara) buys cleaning supplies and stationery for the town's sector offices. Suppliers with a renewed licence, TIN and VAT registration may bid.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

ERA/BA/0066/PR/OF/OFFICE EQUIPMENT

READ MORE
Procurement of Stationary Materials

READ MORE