የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር ዶኢቱ/19/0295
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚዉል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
| ተ.ቁ | ሎት | የዕቃዉ/ አገልግሎትዓይነት | መለኪያ | የጨረታ ማስከበሪያ | የሚታሸግበት ሰዓት | የሚከፈትበት ሰዓት |
| 1 | 1 | ኤሌክትሮንክስ | በቁጥር | 30,000 | 8:30 | 9:00 |
| 2 | 2 | የጽህፈት መሣሪያ | በቁጥር | 20,000 | 8:30 | 9:30 |
| 3 | 3 | የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች | በቁጥር | 10,000 | 8:30 | 10:00 |
| 4 | 4 | የመኪና ዕቃ መለዋወጫና ጥገና | በቁጥር | 20,000 | 8:30 | 10.30 |
በመሆኑም በንግድ ዘርፍ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑ ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው በአቅራቢዎችጠዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉ እና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸው፡ ለመንግስት ቅድመ ግብር /3%/ መክፈል የሚችል የሚያቀርቡ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ 60 ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል::
- ለጨረታዉ የሚቀርበዉ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸዉ::
- ተጫራቾች ቢሮዉ ያዘጋጀዉን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በስራ ቀናት ብቻ 21 ቀናት ዉስጥ የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ኮንሶ ካራት ከተማ በሚገኘዉ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርበዉ መዉሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ፐርፎርማ በመሙላት ሎት 1-8:30 ሎት-2 8:30 ሎት 3-8:30 ሎት4/8:30 ሰዓት ኦሪጂናል ሰነድ አንድ ቴክንካል እና ፋይናንሻል ኮፒ ሰነድ አንድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነድ በእናት ፖስታ ተለይቶ ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22 ኛዉ የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው በስራ ቀን ሎት1-9:00 ሎት-2/9:30 ሎት3-10:00 ሎት-4/10:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸዉ በተገኙበት ግዥ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል: :የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል::
- ቢሮዉ በቀረበዉ ጨረታ ላይ ከአሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉል ከመፈራረሙ በፊት የግዥዉን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል::
- ከተወዳዳሪዎች አሸናፊው ድርጅት በአይተም የተገለፁትን ዕቃዎች ኮንሶ ካራት ከተማ የግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሮክቶሬት ክፍል ዉስጥ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል::
- መ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0926314278 /0953746806 ይጠቀሙ::
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ቱሪዝም ቢሮ
Summary
South Ethiopia Regional State Tourism Bureau (Konso Karat) invites bids in four lots: electronics, stationery, office cleaning items, and vehicle spare parts and repair.
