Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት
  • Address በየካ ክ/ከ ወረዳ 1 ከገነተ ኢየሱስ ቤተከርስቲያን ዝቅ ብሎ ወደ ፈረንሣይ ኤምባሲ በሚወስደው መንገድ ሚያዚያ 23 ት/ቤት ሳይደርሱ ከሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤታችን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-14-29-48
  • Website
  • Deadline02 Dec 2026, 2:44 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Accounting , Audit Services

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕፃናት እና የቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) አገልግሎት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት/ አገልግሎት ለማግኘት የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕፃናት እና የቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የ2026፣2027 እና የ2028 በጀት ዓመት ሂሳብን በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ እና በዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አራት ኪሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ለዚሁ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/ አምስት መቶ/ በመግዛት በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል::

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሕፃናት እና የቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት

Summary
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Child and Family Affairs Organization invites licensed auditors to bid for the audit of its accounts for three budget years.
Not stated in the notice: opening date, bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender