Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Dec 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 30000 (CPO)
  • opening dateበ12ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ3:30
  • Sector Office Supplies and Services , Stationery

የደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጤጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ : ቁጥር 02/2019

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጠጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በጤጥቻ ወረዳ የተለያዩ መ/ቤት 2019 በጀት ዓመት ለዕህፈት መሣሪያ ወይም የአላቂ ቢሮ ዕቃዎች እና የዕዳ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለተፈለገ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉና ከታች በዝርዝር የተጠየቀዉን መስፈርት ሙሉ በሙሉ የሚታሟሉ ተጫራቾች:-

  1. የዘመኑን የንግድ ፍቃድ ያሳደሳችሁ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርና የዘመኑን ግብር ስለመከፈላችሁ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላችሁ የቫት የምዝገባ ሰርተፍኬትና፤ በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዛችሁ ማቅረብ ያስፈልጋል::
  2. ጨረታዉ በአየር ላይ የሚቆይበት ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛዉ ቀን ከቀኑ 8:30 እስከ 11:30 ስዓት በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ያስገባሉ:: በማግስቱ በ12ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል:: ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይከፈታል::
  3. ተጫራቾች በጽ/ቤቱ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 ( ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቀያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰአት ከጠዋቱ 2:30 እስከ 11:30 ሰአት ድረስ የጤጢቻ ወረዳ ገቢዎች ከጽ/ቤት ደረሰኝ እየቆረጡ ጤጢቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ፋ/ን/አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ::
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid security) CPO 30000 /ሰላሳ ሺህ/ ብር ብቻ በጤጢቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ስም አሠርተዉ እስከ 14/3-25/3/2019 ዓ.ም ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸገ ፖስታ ከቴክኒካልና ከዋጋ ጨረታ ሰነድ በተለየ ፖስታ ማስገባት ይኖርባችኋል::
  5. ተጫራቾች የቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነዶችን በተለያየ ፖስታዎች ለእያንዳንዳቸው 1(አንድ) ኦርጅናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ የጨረታ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  6. ማንኛውም ተጫራች በሚያቀርበው በጨረታ ሠነድ ላይ የድርጅቶን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ በማኖር የሠነድ ህጋዊነት ማረጋገጥ ይጠበቅበታል፤ ጨረታዉ ከተከፈተ ቦኃላ አሸናፊ ተጫራች ከዉድድሩ በራሱ ፈቃድ ቢወጣ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ለመ/ቤቱ ገቢ ይሆናል::
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የሚወዳደሩበት ዋጋ ቫት ያጠቃለለ መሆን ወይም አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል:: ካልተጠቀሰ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል::
  8. አሸናፊ ተጫራች ክፍያ ሊጠይቅ ለሚጠይቅበት ክፍያ ተመጣጣኝ የባንክ ጋራንቲ ሲያቀርብ የሚከፈል ይሆናል::
  9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ:- ጤጢቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ ወይም የሚከተለዉን ስልክ ቁጥር 0916123939/ 0932647784 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

በደቡባዊ ሲዳማ ዞን የጤጥቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Summary
Tetecha Woreda Finance and Economic Development Office (Southern Sidama Zone) invites bidders to supply stationery and office consumables for woreda offices by open bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender